am_tn/ezk/03/10.md

785 B

በልብህ ተቀበላቸው፣ በጆሮዎችህም አድምጣቸው

እዚህ ጋ፣ “ልብ” የሰውን አዕምሮ ይወክላል። አ.ት፡ “በጥንቃቄ አድምጣቸው፣ አስታውሳቸውም” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ከዚያም ወደ ምርኮኞቹ ሂድ

“ምርኮኞች” የሚለው ቃል በባቢሎን የሚኖሩትን የእስራኤል ሕዝብ ያመለክታል።

ሕዝብህ

“የሕዝብህ ወገን”፣ ባቢሎናውያን ወደ ባቢሎን ሳይወስዱት በፊት ሕዝቅኤል በይሁዳ ይኖር ነበር።

ጌታ እግዚአብሔር

ይህንን በሕዝቅኤል 2፡4 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።