am_tn/ezk/01/17.md

1.0 KiB

በየትኛውም በአራቱ አቅጣጫዎች ይሄዱ ነበር

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) “የእነርሱ” የሚያመለክተው ፍጡራኑን ነው። አ.ት፡ “ፍጡራኑ ወደሚመለከቷቸው ከአራቱ አቅጣጫዎች በየትኛውም ቀጥ ብለው ይሄዱ ነበር” ወይም 2) “የእነርሱ” የሚያመለክተው መንኩራኩሮቹን ነው የሚሉት ናቸው።

የክበብ ጠርዛቸው

“የመንኩራኩሮቹ ክበብ ጠርዛቸው ይህንን ይመስል ነበር”

ረጅምና አስፈሪ ነበሩ

“የክበቦቹ ጠርዞች በጣም ረጅምና አስገራሚ ነበሩ” ወይም “የክበቦቹ ጠርዞች ረጅምና አስፈሪ ነበሩ”

የክበቦቹ ጠርዞች ዙሪያቸውን በዐይን የተሞሉ ነበሩ

“ምክንያቱም በአራቱም መንኩራኩሮች ዙሪያ በክበቦቹ ጠርዞች ላይ በጣም ብዙ ዐይኖች ነበሩባቸው”