am_tn/ezk/01/13.md

1.3 KiB

የሕያዋን ፍጡራኑን መልክ አስመልክቶ፣ ገጽታቸው የእሳት ፍም ይመስል ነበር

የነገር ስም የሆነው “መልክ” ማለት እነዚህ ነገሮች ምን እንደሚመስሉ ሕዝቅኤል ያያቸው ናቸው። “መልክ” እና “ገጽታ” ሁለቱም የነገር ስም ሲሆኑ ወደ ግሥነት ሊተረጎሙ ይችላሉ። አ.ት፡ “የሕያዋን ፍጡራኑ መልክ ከእሳት ፍም ጋር የሚመሳሰል ነበር” (የነገር ስም የሚለውን ተመልከት)

የመብረቅ ብልጭታዎች ነበሩ

“ከእሳቱ መብረቅ ወጣ”

ሕያዋኑ ፍጡራን በዝግታ ወደ ፊትና ወደ ኋላ ይሄዱ ነበር፣ መብረቅ ይመስሉም ነበር

መብረቁ ይበራና ወዲያው ይጠፋ ነበር፣ ፍጡራኑም ከአንዱ ቦታ ወደ ሌላው በፍጥነት ይንቀሳቀሱ ነበር። የነገር ስም የሆነው “ገጽታ” እንደ ግሥ ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “ሕያዋኑ ፍጡራን በዝግታ ወደ ፊትና ወደ ኋላ ይሄዱ ነበር፣ መብረቅ ይመስሉም ነበር” (Simile እና የነገር ስም የሚለውን ተመልከት)