am_tn/ezk/01/07.md

1.0 KiB

ሆኖም የእግሮቻቸው መዳፍ የጥጃ ኮቴዎችን ይመስል ነበር

“ሆኖም እግሮቻቸው የጥጃ ኮቴዎችን ይመስሉ ነበር” ወይም “ሆኖም እግሮቻቸው የጥጆችን እግር ይመስል ነበር”

የጥጃ ኮቴዎች

የጥጃ እግር ጠንካራው ክፍል

እንደ ተወለወለ ነሐስ ያብለጨልጭ ነበር

“እንደ ተወለወሉ ነሐሶች ያብለጨልጩ ነበር”። ይህ የፍጡራኑን እግሮች ይገልጻል። አ.ት፡ “እንደ ተወለወለ ነሐስ ያብለጨልጩ ነበር”

በአራቱም በኩል

“በአካላቸው በአራቱም በኩል”

የአራቱም ፊታቸውና ክንፎቻቸው ይህንን ይመስል ነበር

“የአራቱ ፍጡራን ክንፎችና እግሮች ይህንን ይመስል ነበር”

በሚሄዱበት ጊዜ ዘወር አይሉም ነበር

“ፍጡራኑ በሚጓዙበት ጊዜ ዘወር አይሉም ነበር”