am_tn/exo/40/31.md

246 B

• በእርሱም ሙሴና አሮን ልጆቹም እጆቻቸውንና እግሮቻቸውን ታጠቡ

በመታጠቢያው ሳህን ባለው ውሃ ውስጥ አሮንና ልጆቹ እጆቻቸውንና እግራቸውን ታጠበ።