am_tn/exo/40/26.md

325 B

• በመጋረጃው ፊት አኖረ

ይህ መጋረጃ ቅድስተ ቅዱሳንን ከቅዱስ ስፍራው የሚለየው ነው። ስለሆነም የወርቁን መሰዋያዊ ከመጋረጃው ፊት ለፊት ሲያስቀምጥ ቅድስተ ቅዱሳኑ ከበስተሁዋላው ነው ማለት ነው።