900 B
900 B
• ማደሪያው ተተከለ
ሙሴ መገናኛውን ደንኳን ወይም ማደሪያውን ድንኳን ተከለ በሚል በአድራጊ ግስ መተርጎም ይቻላል።
• በሁለተኛው ዓመት በፊተኛው ወር በመጀመሪያው ቀን
ይህ የነገናኛው ድንኳን ተከላና አሰራር የተፈጸመው ልክ እስራኤላውያን ከግብጽ በወጡ በሁለተኛው ዓመት በሁለተኛው ወር በወሩም በመጀመሪያው ቀን ላይ ነበር።
• እግዚአብሔርም እንዳዘዘው ሙሴ ማደሪያውን ተከለ
ሙሴ የድንኳኑን ተከላ የሚመራ መሪ ይሁን እንጂ ህዝቡ ያግዙትና በሥራው ይተባበሩት ነበር።
• ወጋግራዎቹን አቆመ
እግሮቹንም አኖረ ወይም ምሰሶዎቹን አቆመ የሚል ነው።