am_tn/exo/39/19.md

588 B

አጠቃላይ ምልከታ፦

በምዕራፍ 28፡26-27 በተጠቀሰው መሰረት በመገናኛው ድንኳን የሚያገለግሉ ካህናት ልብሶች ዝግጅት ይቀጥላል

• የወርቅ ቀለበቶች ሠሩ

ለማያያዣነት የሚያገለግሉ የወርቅ ቀለበቶች ወይም ክብ ነገር

• በብልሃት ከተጠለፈው ቋድ

ከጨርቅ ወይም ከጨርቅ ክር የተሰራ የወገብ መታጠቂያ ወይም ቀበቶ ሲሆን የእጄ ጥበብ ባለሙያ የሰራው ዓይነት ማለት ነው