am_tn/exo/39/06.md

544 B

አጠቃላይ ምልከታ፦

በመገናኛው ድንኳን የሚያገለግሉ ካህናት ልብሶች ዝግጅት ይቀጥላል

• የመረግድ ድንጋዮች ሠርተው

የመረግድ ድንጋዮችን ወስደው የወርቅ ፈርጥ ቅርጽ በድንጋዩ ላይ ቀርጸው እንደ ማለት ነው

• ለእስራኤል ልጆች የመታሰቢያ ድንጋዮች

በ12ቱ (በእስራ ሁለቱ) የእስራኤል ልጆች መታሰቢያ ይሆን ዘንድ ከድንጋይ የተቀረጸ