am_tn/exo/38/30.md

437 B

• የናሱን መከታ

ከነሐስ ብረት የተሰራ ሲሆን እንጨት በእሳት ሲቃጠል ለመያዝ የሚያገለግል (ዘጸአት 27፡4 ተመልከት)

• የማደሪያውንም ካስማዎች

ከእንጨት ወይም ከብረት የተሰሩ የድንኳን ጠርዞችን ወይም ማዕዘኖችን ለመወጠር የሚያገለግሉ ናቸው (ዘጸአት 27፡19 ተመልከት)