am_tn/exo/38/24.md

1.3 KiB

• የተሰጠው ወርቅ ሁሉ

ሰዎች ለሥራው የሠጡት ወርቅ በሙሉ

• ሀያ ዘጠኝ መክሊት ሰባት መቶ ሠላሳ ሰቅል ነበረ

አንድ መክሊት 33 ኪሎ ግራም ሲሆን 29 መክሊት 960 ኪሎ ግራም ወርቅ እና አንድ ሰቅል 3.3 ክሎ ግራም ሲሆን 100 ሰቅል 330 ኪሎ ግራም ይሆናል። በጠቅላላው የወርቁ ቁጥር 1290 ኪሎ ግራም ወርቅ ነበር።

• መቶ መክሊትና አንድ ሺህ ሰባት መቶ ከሰባ አምስት ሰቅል ብር

በጠቅልላው 1775 ሰቅል ወይም 5858 ኪሎ ግራም ብር ነበር

• የሰቅል ግማሽ (አንድ ቤካ)

አንድ ሰቅል 11 ግራም ሲሆን የሰቅል ግማሽ 5.5 ግራም ይሆናል።

• ከተቈጠረው ከእያንዳንዱ ሰው የተሰጠ ነው

ይህ የሰቅል ግማሽ የተሰበሰበው ዕድሜያቸው 20 አመት የሆናቸው፥ በቆጠራው የተካተቱና ግማሽ ሰቅል (አንድ ቤካ) መስጠት የሚገባቸው ሰዎች ቁጥር ማለት ነው።

• እንደ መቅደሱ ሰቅል ሚዛን

የቤተመቅደስ የሰቅል ሚዛን ደረጃውን የጠበቀ ስለሆነ “በተቀደሰ ሚዛን፤ በታወቀው ሚዛን” ይባላል።