am_tn/exo/38/21.md

1.0 KiB

አገናኝ ሀረግ፦

ባስልኤልና የሥራ ባልደረቦቹ የማደሪያ ድንኳኑንና በውስጡ ያሉ ቁሶችን ቀጥለው ሠሩ

• በኢታማር እጅ እንደ ተቈጠረው የማደሪያው፥ የምስክሩ ማደሪያ፥ ዕቃ ድምር ይህ ነው

በኢታማር መሪነት በሌዋውያን ሀላፊነት የተቆጠረሩ የመገናኛው ድንኳን ዕቃዎች ዝርዝር ቈጠራ ይህ ነው

• እግዚአብሔር ለሙሴ ያዘዘውን ሁሉ አደረገ

እግዚአብሔር በሙሴ በኩል ያዘዛቸውን ነገሮች ሁሉ ሠሩ።

• ኢታማር፥ ባስልኤል፥ ሆር፥ ኡር

እነዚህ የወንዶች ስም ዝርዝር ነው

• የአሂሳሚክ ልጅ ኤልያብ ነበረ

እነዚህ የወንዶች ስም ዝርዝር ነው

• የቅርጽ ሠራተኛና ብልህ ሠራተኛ

አንጥረኛ (የእጅ ጥበብ ባለሙያ) እና ፕላን (ዕቅድ) አውጪ ባለሞያ