am_tn/exo/38/06.md

371 B

አጠቃላይ ምልከታ፦

ባስልኤልና የሥራ ጓደኞቹ የመገናኛውን ድንኳንና የውስጡን ቁሳቁስ ሥራ ይቀጥላሉ

• ከሳንቆቹም ሠርቶ ባዶ አደረገው

መሠዊያው ከሳንቃ (ጠፍጣፋ የሆነ) የተሠራ ሆኖ ውስጡ ክፍት ነበር (ዘጸአት 27፡7-8 ተመልከት)