am_tn/exo/37/25.md

473 B

አጠቃላይ ምልከታ፦

ባስልኤልና የሥራ ጓደኞቹ የማደሪያውን ድንኳንና በውስጡ የሚገኙ ሥራዎችን ስለመሥራታቸው የዚህን ክፍል (37፡25-26) ትርጉም ከምዕራፍ 30፡1-3 ካለው ጋር አነጻጽር

• ቀንዶቹም ከእርሱ ጋር በአንድነት የተሠሩ ነበሩ

ቀንዶቹ ከመሰዊያው ጋር በአንድ ላይ ተያይዘው የተሰሩ ናቸው