am_tn/exo/37/23.md

772 B

አጠቃላይ ምልከታ፦

ባስልኤልና የሥራ ጓደኞቹ የማደሪያውን ድንኳንና በውስጡ የሚገኙ ሥራዎችን ስለመሥራታቸው በዚህ ክፍል የተጠቀሱ ቃላትና ቁሶችን እንዴት እንደተረጎምክ በ25፡37-39 ላይ ተመልከት

• መኰስተሪያዎቹንም፥ የኩስታሪ ማድረጊያዎቹንም

እነዚህ መኮስተሪያዎች ሁለት ሆነው ከብረት ወይም ከእንጨት የተሰሩ ሲሆን በአንድ በኩል የተያያዙ ናቸው፥ ዕቃዎችን ቆንጥጦ ለመያዝና ለማውጣት የሚያገለግሉ እንደ መቆንጠጫ ያሉ ናቸው።

• ከአንድ መክሊት ጥሩ ወርቅ አደረገ

x