763 B
763 B
በዚህ ክፍል ያሉ ቃላትና ዕቃዎችን እንዴት እንደተርጎምክ በምዕራፍ 25፡34-36 ተመልከት።
በዚህ ክፍል ያሉ ቃላትና ዕቃዎችን እንዴት እንደተርጎምክ በምዕራፍ 25፡34-36 ተመልከት።
• በመቅረዙም ጕብጕቦቹንና አበቦቹን
በመቅረዙ ላይ እንቡጦችና አበቦች አደረገ
• አራትም የለውዝ አበባ የሚመስሉትን ጽዋዎች አደረገ
የለውዝ አበባ የሚመስሉ አራት ጽዋዎች ወይም ስኒዎች አደርገ ወይም ሰራ
• አንድ ሆኖ የተሠራ አንድ ጕብጕብ
ከመቅረዙ ጋር አንድ ወጥ ሆነው የተሰሩ እንቡጦች