824 B
824 B
አጠቃላይ ምልከታ፦
ባስልኤልና የሥራ ጓደኞቹ የማደሪያውን ድንኳንና በውስጡ የሚገኙ ሥራዎችን ስለመሥራታቸው ምዕራፍ 37፡14-16 ያለውን ክፍል ከምዕራፍ 25፡27-29 ካለው ጋር በማነጻጸር ተገቢውን የትርጉም ሂደት በመከተል መልዕክቱን ተርጉም።
• ቀለበቶች በክፈፉ አቅራቢያ ነበሩ
“ቀለበቶች ከክፈፉ ጋር ተያይዘው ተሰሩ ወይም ቀለበቶችን ከክፈፉ ጋር አያይዘው ሰሩ”
• ወጭቶቹንና ጭልፋዎቹን ጽዋዎቹንም መቅጃዎቹንም
ዝርግ ሳህኖችን፥ ድስቶችን፥ ጎድጓዳ ሳህኖችን (ውሃ መያዣዎችን) እና ማንቆርቆሪያዎችን . . .