am_tn/exo/37/07.md

1.3 KiB

አጠቃላይ ምልከታ፦

ባስልኤልና የሥራ ጓደኞቹ የማደሪያውን ድንኳንና በውስጡ የሚገኙ ሥራዎችን ስለመሥራታቸው የሥርየት መክደኛው አሠራር በሚመለከት (37፡7-9) ዘጸአት 25፡18-20 ያለውን ክፍል እንዴት እንደተረጎምክ ተመልከት።

• በአንድ ላይ ሠራቸው

እርሱ እነዚህን አንድ አድርጎ ሠራቸው

• ኪሩቤልም ክንፎቻቸውን ወደ ላይ የዘረጉ ሆኑ፥ የስርየት መክደኛውንም በክንፎቻቸው ሸፈኑ

የክሩቤል ምስሎችን እውነተኛ ክሩቤል በማስመሰል ክንፎቻቸውን ዘርግተው አንዱ ከሌላው ጋር ተገናኝተውና የስርየት መደኛውን ሸፍነው እንዲቀመጡ አደረጋቸው። አማራጭ ትርጉም፦ ባስልኤል እነዚህን ክንፍ ያላቸውን ፍጥረታት የአንዱ ክንፍ ከሌላው ጋር እንድገናኙ አድርጎና ክንፎቻቸውን የዘረጉ እንዲሆኑ አድርጎ ሠራቸው።

• እርስ በርሳቸውም ተያዩ

የክሩቤል ዓይኖች አንዱ ሌላውን እንዲመለከቱ ተደርገው የተሰሩ ናቸው