am_tn/exo/37/01.md

452 B

• ርዝመቱም ሁለት ክንድ ተኩል፥ ወርዱም አንድ ክንድ ተኩል፥ ቁመቱም አንድ ክንድ ተኩል

ርዝመቱ 1.1 ሜትር፤ ስፋቱና ከፍታው 0.7 ሜትር ያህል ነው

• በአራቱ እግሮቹ ላይ አኖረ

እነዚህ እግሮች እንደሰው ወይም እንስሳ እግር የተቆጠሩ ሲሆን ታቦቱን የሚሸከሙ ወይም የሚደግፉ ናቸው።