am_tn/exo/34/34.md

325 B

• መሸፈኛውን ከፊቱ አነሣ

መሸፈኛውን ወይም ሻሹን ከፊቱ ላይ ያነሳ ነበር

• የታዘዘውን ነገር ነገረ

እግዚአብሔር (ያህዌ) እርሱን (ሙሴን) ያዘዘውን ነገር እርሱ ለእስራኤላውያን ነገራቸው ማለት ነው