am_tn/exo/34/18.md

709 B

አጠቃላይ ምልከታ፦

እግዚአብሔር (ያህዌ) እስራኤላውያን ምን ማድረግ እንዳለባቸው በሙሴ በኩል ያሳስባቸዋል።

• ሰባት ቀን

ለሰባት ቀን ወይም እስከ ሰባት ቀን

• በአቢብ ወር ከግብፅ ወጥተሃልና

እስራኤላውያን ከግብጽ የወጡት በአቢብ ወር ስለሆነ ለእነርሱ የአመቱ መጀመሪያ ወር ነው። እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር አቢብ ወር የሚጀምረው ከመጋቢት መጨረሻ ሳምንት እስከ ሚያዝያ መጀመሪያ ሳምንት ድረስ ነው። (ዘጸአት 13፡4 ተመልከት)።