am_tn/exo/33/10.md

763 B

• እግዚአብሔር --- ፊት ለፊት ከሙሴ ጋር ይነጋገር (ዘይቤያዊ ንግግር)

በራዕይና በህልም ሳይሆን እግዚአብሔር በቀጥታ አንድ ሰው ከሌላ ሰው ጋር ፊት ለፊት ወይም አንዱ ሌላውን እያየ እንደምነጋገር ከሙሴ ጋር ይነጋገር። አማራጭ ትርጉም፦ “እግዚአብሔር (ያህዌ) ከሙሴ ጋር በቀጥታ ይነጋገር ነበር”

• ሎሌው ብላቴና

ኢያሱ ከሙሴ ይልቅ ወጥት ሲሆን “ብላቴና” የተባለው ወጣት መሆኑን ያሳያል፥ ሎሌው የተባለው “ረዳት” መሆኑን ይገልጻል። አማራጭ ትርጉም፦ “ረዳቱ ወጣት”