am_tn/exo/33/07.md

432 B

• የደመና ዓምድ

ደመናው እንደ አምድ ይታይ ነበር ወይም የአምድ ቅርጽ ነበረው ማለት ነው። አማራጭ ትርጉም፦ “ደመናው በአምድ ቅርጽ ይወርድ ነበር”

• ይወርድ ነበር

የጋራ መረዳት ከለሌው ከየት እንደሚወርድ አይገልጽም። አማራጭ ትርጉም፦ “ከሰማይ ይመጣ ነበር”