am_tn/exo/32/25.md

1.1 KiB

• በጠላቶቻቸው ፊት እንዲነወሩ

ህዝቡ ነውረኛ ነገር በማድረግና ራሳቸውም ነውረኛ በመሆን ልቅ ተግባር ፈጽመዋል።

• በሰፈሩ ደጅ ቆሞ፦ የእግዚአብሔር ወገን የሆነ ወደ እኔ ይምጣ! (ቀጥተኛ ያልሆነ ንግግር)

ሙሴ ወደ ሰፈሩ መግቢያ በር/ደጅ/ ቆሞ የእግዚአብሔር ወገን የሆነ ሁሉ ወደ እርሱ እንድመጣ ለእስራኤላውያን ተናገረ።

• የእግዚአብሔር ወገን የሆነ

ለእግዚአብሔር ታማኝ የሆነ ሰው የእግዚአብሔር ወገን እንደሆነ በዘይቤያዊ ንግግር ቀርቧል። በሰፈሩም ውስጥ በዚህና በዚያ ከበር እስከ በር ተመላለሱ፤ የእናንተም ሰው ሁሉ ወንድሙን ወዳጁንም ጎረቤቱንም ይግደል በሰፈር ውስጥ ከአንዱ በር/ደጅ/ ወደ ሌላው በር/ደጅ/ እያለፈ ወይም እየዞረ እያንዳንዱ ሰው ወንድሙን፣ ጓደኛውንና ጎረቤቱን ይግደል።