am_tn/exo/32/07.md

755 B

• ካዘዝኋቸው መንገድ ፈጥነው ፈቀቅ አሉ

እግዚአብሔር ሙሴን ሲናገር እስራላውያን ካሳየኋቸው መንገድ ፈቀቅ ብለዋል ሲል አንድ መንገድ እግዚአብሔር አሳይቷቸው እነርሱ ግን ያንን መንገድ ትተው በሌላ መንገድ እንደሄዱ አድርጎ ያቀርባል። አማራጭ ትርጉም፦ እንድያደርጉ ያዘዝኳቸውን ትዕዛዛት አላደረጉም ወይም ትዕዛዜን ለምድረግ ፈቃደኛ አይደሉም

• ቀልጦ የተሠራ የጥጃ ምስል ለራሳቸው አደረጉ

ለራሳቸውም በጥጃ ምስል የተቀረጸ ጣዖትን ሠርተው ለእርሱ ሰገዱለት