am_tn/exo/32/03.md

945 B

• ሕዝቡም ሁሉ

ሙሴንና የሙሴን እግዚአብሔር የተቃወሙ ሰዎች ሁሉና እግዚአብሔር አምላካቸው እንዳይሆን ሙሴ መሪያቸው እንዳይሆን ያልፈለጉ ሰዎች ሁሉ ማለት ነው

• የወርቅ ቀለበቶች ሰብራችሁ አምጡልኝ

“ሰብራችሁ” የሚለውን ቃል አዲሱ መደበኛ ትርጉም “አውልቃችሁ” ብሎ ተርጉሟል። ነገር ግን ይህ ትርጉም ልል ነው። በዕብራይስጡ ለማለት የተፈለገው “የወርቅ ጉትቻዎቻችሁን ከጆሮአችሁ ሰብራችሁ አውጥታችሁ” የሚል ጠንካራ ቃል ወይም ግስ ይጠቀማል።

• በመቅረጫ ቀረጸው፥ ቀልጦ የተሠራ ጥጃም አደረገው

አሮን ወርቆችን በማቅለጫ አቅልጦ፥ በጥጃም መልክ ቀርጾ ጣኦት ሰራላቸው።