1.0 KiB
1.0 KiB
አጠቃላይ ዕይታ፦
እስራኤላውያን ምን ማድረግ እንዳለባቸው እግዚአብሔር (ያህዌ) በሙሴ በኩል መናገሩን ቀጥሏል
• እንደ እርሱ የተሠራ ዕጣን ለእናንተ አታድርጉ
በዚህ ዐይነት የምታደባልቁትን ዕጣን ለራሳችሁ መጠቀሚያ አታድርጉት
•በእናንተ ዘንድም ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ይሁን
በዚህ ዐይነት የምታደባልቁትን ዕጣን ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ወይም የተለየ አድርገህ አቅርብ
• እንደ እርሱ የሚያደርግ ሰው ከሕዝቡ ተለይቶ ይጥፋ
ይህ ሀረግ ወደ ሶስት የተለያዩ ፍቺዎች አሉት፤ 1) እኔ ይህን ሰው ከእስራኤላውያን እንደ አንዱ አድርጌ እቀበላቸዋለሁ 2) እስራኤላውያን ይህ ሰው ከመካከላቸው ያውጡ/ይለዩ/ 3) እስራኤላውያን ይህንን ሰው መግደል አለበት