am_tn/exo/30/34.md

743 B

• ጣፋጭ ሽቱ፥ የሚንጠባጠብ ሙጫ፥ በዛጎል ውስጥ የሚገኝ ሽቱ

ጣፋጭ ቅመሞች፥ የሚንጠባጠብ ፈሳሽነት ያለው ሙጫ፥ በዛጎል ውስጥ የሚገኝ ሽቱ

• የሚሸትትም ሙጫ፥ ጥሩም እጣን ውሰድ

ይህ አባባል ሁለት ፍቺዎች አሉት፦ 1) ሙሴ ጣፋጭ ሽቶ ለመስራት ሌላ ሰው እንደቀጠረ 2) ጣፋጭ ሽቶ እንደሚሰራ ሰው ሙሴ ራሱ ሽቶዎችን እንደሰራ፤ አማራጭ ትርጉም፦ “የሚሸት ሙጫና ጣፋጭ ሽታ ያለው ዕጣን ወስደህ”

• ከእርሱም ጥቂት ትወቅጣለህ

ከእርሱም ጥቂቱን ወስደህ በመውቀጥ