am_tn/exo/30/10.md

372 B

እግዚአብሔር (ያህዌ) ለሙሴ መናገሩን ቀጥሏል።

እግዚአብሔር (ያህዌ) ለሙሴ መናገሩን ቀጥሏል።

• በቀንዶቹ ላይ

በመሰዊያው አራቱም ማእዘን ጫፍ ላይ ቀንድ መሳይ ጒጦች ላይ

• ለልጅ ልጃችሁ

በሚመጡት ዘመናት ወይም ጊዜያት ሁሉ