am_tn/exo/30/03.md

375 B

አጠቃላይ ዕይታ፦

እስራኤላውያን ምን ማድረግ እንዳለባቸው እግዚአብሔር (ያህዌ) በሙሴ በኩል መናገሩን ቀጥሏል።

• ለመሸከምም የመሎጊያዎች ስፍራ ይሁኑ

ለመሸከም የሚያገለግሉት መሎጊያዎች እንዲገቡበት ከክፈፉ ሥር አያይዛቸው