am_tn/exo/30/01.md

404 B

አጠቃላይ ምልከታ፦

የአምልኮ ዕቃዎችን እንዴት መሥራት እንዳለበት እግዚአብሔር ለሙሴ ይነግረዋል።

• ቀንዶቹም ከእርሱ ጋር በአንድነት የተሠሩ ይሁኑ

በመሰዊያው አራቱም ማእዘን ጫፍ ላይ ቀንድ መሳይ ጒጦች ከመሰዊያው ጋር አንድ ወጥ ሆነው ይሰሩ