am_tn/exo/29/43.md

301 B

አጠቃላይ ዕይታ፦

እግዚአብሔር (ያህዌ) ለሙሴ መናገሩን ይቀጥላል

• ድንኳኑም በክብሬ ይቀደሳል

በሌላ አገላለጽ፦ ክብሬ ወይም ሕሊዎቴ ይህን ስፍራ የተቀደሰ ወይም የተለየ ያደርገዋል