አጠቃላይ ዕይታ፦
እግዚአብሔር (ያህዌ) ለሙሴ መናገሩን ይቀጥላል
• አራተኛ እጅ (መጽሐፍ ቅዱሳዊ መለኪያዎች)
አንድ አራተኛ (¼) ማለት ነው
• አሥረኛ እጅ (መጽሐፍ ቅዱሳዊ መለኪያዎች)
አንድ አስረኛ (1/10) ማለት ነው
• የኢን መስፈሪያ (መጽሐፍ ቅዱሳዊ መለኪያዎች)
አንድ ኢን ወደ 3.7 ሊትር ያህል ነው
• የኢፍ መስፈሪያ (መጽሐፍ ቅዱሳዊ መለኪያዎች)
አንድ ኢፍ ወደ 22 ሊትር ያህል የሚመዝን ነው