am_tn/exo/29/38.md

356 B

አጠቃላይ ዕይታ፦

እግዚአብሔር (ያህዌ) ለሙሴ መናገሩን ይቀጥላል

• በቀን በቀን ዘወትር ሁለት የዓመት ጠቦቶች ታቀርባለህ

በየዕለቱ አንድ ዓመት የሆናቸውን ሁለት ጠቦቶች መሥዋዕት አድርገህ በመሠዊያው ላይ አቅርብ፤