am_tn/exo/29/29.md

836 B

አጠቃላይ ዕይታ፦

እግዚአብሔር (ያህዌ) ለሙሴ መናገሩን ይቀጥላል

• የተቀደሰውም የአሮን ልብስ ይቀቡበትና ይካኑበት ዘንድ

እነርሱም (ልጆቹ) ተቀብተው የክህነት ሹመት/ሥልጣን/ በሚቀበሉበት ጊዜ ይልበሱት

• ከእርሱ በኋላ ለልጆቹ ይሁን

እነዚህ ልብሶች ተራ ልብሶች ወይም ደግሞ የአሮን የግሉ ልብሶች ሳይሆኑ የክህነት ልብሶች ናቸው። አማራጭ ትርጉም፦ አሮን በሚሞትበት ጊዜ የክህነት ልብሶቹ ለልጆቹ መተላለፍ አለባቸው፤

• መገናኛው ድንኳን

በሌላ ስሙ የማደሪያ ድንኳን ተብሎ ይታወቃል (ዘጸአት 27፡21 ተመልከት)