አጠቃላይ ዕይታ፦
እግዚአብሔር (ያህዌ) ለሙሴ መናገሩን ይቀጥላል
• ሁሉንም በአሮን እጆችና በልጆቹ እጆች ታኖረዋለህ
“ሁሉንም” የተባለው ቀደም ባሉት ቁጥሮች የተዘረዘሩትን የመስዋዕት ዓይነቶችን ማለቱ ነው። አማራጭ ትርጉም፦ “ይህን ሁሉ ምግብ በአሮንና በልጆቹ እጅ ላይ አኑር/አስቀምጥ/
• እርሱ ለእግዚአብሔር የእሳት ቍርባን ነው
ይህም በእሳት የሚቃጠል መስዋዕት ሆኖ ለእግዚአብሔር ይቀርባል/ይሰዋል/