973 B
973 B
አጠቃላይ ዕይታ፦
እግዚአብሔር(ያህዌ) ለሙሴ መናገሩን ይቀጥላል
• መሠዊያው ቀንዶች ላይ
በመሰዊያው አራቱም ማእዘን ጫፍ ላይ ቀንድ መሳይ ጒጦች ላይ (ዘጸአት 27፡2)
• ደሙንም ሁሉ ከመሠዊያው በታች ታፈስሰዋለህ
የቀረውን /የተረፈውን/ ደም በመሠዊያው ሥር አፍስሰው
• የሆድ ዕቃውንም የሚሸፍነውን ስብ
የሆድ ዕቃውን /ውስጠኛውን ሆድ ዕቃ/ የሚሸፍነውን ሞራ/ስብ/
• የወይፈኑን ሥጋ ግን፥ ቁርበቱንም፥ ፈርሱንም ከሰፈር ውጭ በእሳት ታቃጥለዋለህ፣ የኃጢአት መሥዋዕት ነው
ነገር ግን የተረፈውን የኰርማውን ሥጋ፥ ቆዳውን፥ አንጀቱን ሁሉ ወስደህ ከሰፈር ውጪ አቃጥለው፤ ይህ የኃጢአት መሥዋዕት ነው