820 B
820 B
አጠቃላይ ምልከታ፦
እስራኤላውያን ምን ማድረግ እንዳለባቸው እግዚአብሔር በሙሴ በኩል መናገሩን ቀጥሏል
• መገናኛው ድንኳን
በሌላ ስሙ የማደሪያ ድንኳን ተብሎ ይታወቃል
• የምስክር ታቦት
የቃል ኪዳን ታቦት ሲሆን በድንጋይ ጽላት ላይ የተጻፉት ቃላት እግዚአብሔር ከእስራኤል ጋር ለገባው ቃል ኪዳን ምስክር እንዲሆን ነው።
• በእስራኤል ልጆች ዘንድ ለልጅ ልጃቸው የዘላለም ሥርዓት ይሁን
ይህ በእስራኤል ሕዝብና ወደፊት በሚነሣው ወይም በሚመጣው ትውልድ ዘንድ ቋሚ/የፀና/ ሥርዓት ሆኖ ይኑር/ይቀጥል/