954 B
954 B
አጠቃላይ ምልከታ፦
እስራኤላውያን ምን ማድረግ እንዳለባቸው እግዚአብሔር በሙሴ በኩል መናገሩን ቀጥሏል።
• ሰማያዊ፥ ሐምራዊና ቀይ ግምጃ
አማራጭ ትርጉሞች፦ 1) በሰማያዊ፥ ሀምራዊና ቀይ ቀለም የተቀቡ ልብሶች/የሱፍ ጨርቆች/ ወይም 2) ላይነኖችን ለመቀባት የሚረዱ ሰማያዊ፥ ሐምራዊና ሰማያዊ ቀለም
• ለአደባባዩም ደጅ . . . ሃያ ክንድ መጋረጃ ይሆናል
ለአደባባዩ በር ወይም መግቢያ 9 ሜትር የሆነ መጋረጃ ሥራ
• ከጥሩ በፍታም በጥልፍ አሠራር የተሠራ ሀያ ክንድ መጋረጃ
ከጥሩ የሐር ክር የተሠራና የተፈተለ በጥልፍ ያጌጠ መጋረጃ
• በጥልፍ አሠራር የተሠራ
በጥልፍ ያጌጠና ያማረ መጋረጃ