953 B
953 B
አጠቃላይ ምልከታ፦
እስራኤላውያን ምን ማድረግ እንዳለባቸው እግዚአብሔር በሙሴ በኩል መናገሩን ቀጥሏል።
• እንዲሁም . . . ከናስ የተሠሩ
ቁጥር 10 ለመተርጎም ቁጥር 9-10 ያለውን እንዴት እንደተረጎምክ ማየቱ የተሻለ ነው። ምክንያቱም ብዙ ተመሳሳይ ነገሮች ተጠቅሰዋል።
• የብር ኩላቦችና ዘንጎች ይሁኑ
ከብር የተሰሩ መስቀያዎችና ቋሚዎች አድርግ ወይም ከብር መስቀያዎችንና ቋሚዎችን ሥራ
• አምሳ ክንድ ርዝመት ያላቸው መጋረጆች
ሃያ ሶስት (23) ሜትር የሆነ መጋረጃዎችን ሥራ
• አሥር ምሰሶች
አስር ምሶሶዎችን ሥራ
• የአደባባዩ ስፋት አምሳ ክንድ
የአደባባዩ ስፋት 23 ሜትር አድርግ