825 B
825 B
አጠቃላይ ምልከታ፦
እስራኤላውያን ምን ማድረግ እንዳለባቸው እግዚአብሔር በሙሴ በኩል መናገሩን ቀጥሏል።
• መከታውም እስከ መሠዊያው እኵሌታ ይደርስ ዘንድ መሰዊያው በሚዞረው በእርከኑ ታች አድርገው
መከላከያው እስከ መሠዊያው እኩሌታ/ግማሽ/ ድረስ እንዲዘልቅ ከመሠዊያው ክፈፍ/ጫፍ በታች አድርገው/አስቀምጠው
• የናስ መከታ
እንጨት በእሳት ሲቃጠል ለመያዝ የሚያገለግል ከነሐስ ብረት የተሰራ መያዣ (ዘጸአት 27፡4 ተመልከት)
• መሎጊያዎች
መሠዊያውን ለመሸከም የሚያገለግሉ አግዳሚ እንጨቶች/ብረቶች/