am_tn/exo/25/15.md

772 B

አጠቃላይ ዕይታ፦

እስራኤላውያን ምን ማድረግ እንዳለባቸው እግዚአብሔር (ያህዌ) በሙሴ በኩል መናገሩን ቀጥሏል

• የስርየት መክደኛ

በምስክሩ ታቦት ላይ የሚቀመጥና የስርየት መስዋዕቱን የሚሸፍን መክደኛ ነው

• ርዝመቱ ሁለት ክንድ ተኩል፥ ወርዱም አንድ ክንድ ተኩል፤ ቁመቱም አንድ ክንድ ተኩል

ርዝመቱ አንድ ሜትር ከአስራ አምስት ሴንቲ ሜትር ስፋቱና ከፍታው ሥልሳ ዘጠኝ ሳንቲ ሜትር። አንድ ክንድ 46 ሴንቲ ሜትር ያክል ነው።

• የተቀጠቀጠ ወርቅ

ተቀጥቅጦ የተሰራ ወርቅ