am_tn/exo/24/07.md

400 B

• እግዚአብሔር ያለውን ሁሉ እናደርጋለን

በሌላ አገላለጽ፦ ለእግዚአብሔር በሁሉ ነገር እንታዘዛለን

• ሙሴም ደሙን ውስዶ

ይህ ደም ሙሴ በገበቴው ውስጥ የጨመረው ደም እንጂ ሌላ ደም አይደለም። አማራጭ ትርጉም፦ “ሙሴ በገበቴ ያለውን ደም ወስዶ