am_tn/exo/24/03.md

343 B

• በአንድ ድምፅ

ይህ ዘይቤያዊ አነጋገር ሲሆን ህዝቡ በፍጹም መስማማት መሆናቸውን ያሳያል። አማራጭ ትርጉም፦ በአንድነት ወይም በመስማማት

• ከተራራውም በታች

በተራራው ሥር ወይም ከተራራው ግርጌ ማለት ነው