am_tn/exo/23/10.md

763 B

አጠቃላይ ዕይታ፡-

እግዚአብሔር (ያህዌ) ህጉን በሙሴ በኩል ለእስራኤላውያን መናገሩን ሲቀጥል እናያለን

• ፍሬዋንም አግባ

ከእርሻ የምታገኘውን ምርት ሰብስብ

• ተዋት አሳርፋትም

ሳትርሳት እንዲሁ ተዋት፤ ምድርቱን አሳርፋት

• የሕዝብህም ድሆች ይበሉታል

ድሆች በእርሻው ውስጥ ራሱ የበሰለውን ምርት ይበሉ ዘንድ ምድርቱን ሳታርስ ተው። አማራጭ ትርጉም፦ በሕዝብህ መካከል የሚገኙ ድኾች ምግብ ያገኙ ዘንድ ወይም በወገንህ መካከል ያሉት ድኾች ከእርሷ ምግብ ያገኛሉ