am_tn/exo/23/06.md

407 B

አጠቃላይ ዕይታ፡-

እግዚአብሔር (ያህዌ) ህጉን በሙሴ በኩል ለእስራኤላውያን መናገሩን ሲቀጥል እናያለን

• በሚምዋገትበት ጊዜ የድሀህን ፍርድ አታጥምም

በፍርድ አደባባይ ወይም በዳኝነት አድልዎ በማድረግ የድኻውን ፍርድ አታጣምበትብ ወይም አታዛባ