am_tn/exo/22/28.md

351 B

• ፈራጆችን አትስደብ

በእግዚአብሔር (ያህዌ) ላይ የስድብ ቃል አትናገር ወይም አታሰማ

• የሕዝብንም አለቃ አትርገመው

የሕዝብንም አለቃ አትርገመው” ወይም “የህዝብህን መሪ እንድረግመው እግዚአብሔርን አትጠይቅ