• ገንዘብ ብታበድረው
ለአንድ ሰው ገንዘብ ብታበድር
• እንደ ባለ አራጣ አትሁን
እንደ ገንዘብ አበዳሪ ወለድ ጨምሮ እንዲከፍልህ አትጠይቀው
• የባልንጀራህን ልብስ ለመያዣ ብትወስድ
የባልንጀራህን ወይም የጓደኛህን ልብስ መያዣ አድርገህ ብትይዝ
• ሥጋውን የሚከድንበት እርሱ ብቻ ነውና
ምክንያቱም ለሰውነቱ መሸፈኛ ወይም ለብርድ መከላከያነት ያለው ልብስ ያ ብቻ ነው
• የሚተኛበትም ሌላ የለውምና
ምክንያቱም ሌላ ለብሶ የሚተኛበት ወይም የሚያድረበት የለውም