am_tn/exo/22/22.md

615 B

• መበለቲቱንና ድሀ አደጎቹን አታስጨንቁአቸው

በሌላ አገላለጽ፦ ባል የሞተባትን ሴት እና አባትና እናት የሞቱበትን ድኻ ዐደግ አታጒላሉ” ወይም “ባል የሞተባትን ሴት እና ወላጅ አጥ ድኻ ዐደጉን እኩል አስተናግድ”

• መበለት

ባሏ የሞተባት ሴት

• ድሀ አደጎቹን

አባትና እናት የሞተበት

• በሰይፍም አስገድላችኋለሁ

በጦርነት ወይም በተለየ አደጋ እንድትሞቱ አደርጋችኋለሁ