am_tn/exo/22/20.md

386 B

• ከእግዚአብሔር በቀር ለአንዳች አምላክ የሚሠዋ ፈጽሞ ይጥፋ

ከእግዚአብሔር ሌላ ለማንኛውም አምላክ መሥዋዕት የሚያቀርብ በሞት ይቀጣ ወይም ግደሉት

• ስደተኛውን አትበድለው

መጻተኛውን ወይም እንግዳ ሰው አትበድል ወይም አታስጨንቅ